16 Episodes
2019 First episode About የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media! የተማረ ድምጽ በእንግሊዝኛው "Learned Voice Media" የኮንሶ ምሁራን ፎሬም ሚዲያ ሲሆን የኮንሶን ማህበረሰብ ለመለወጥ ምሁራዊ ውይይቶች፣ ትንታኔዎችና ሙግቶች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው::
መፈክራችን/Our motto!
"የተማረ ድምጽ ለማህበረሰብ ለውጥ!
Learned Voice for Social Change!"
Publisher Konso Scholars Forum
Category education
Language en
Explicit No
First episode 15 Apr 2019
Latest episode 17 Mar 2020 Latest episodes 16 episodes in the feed.
17 Mar 2020
16_ስለኮሮና ቫይረስ የቀረበ አጭር የጤና መልዕክት/ Erkanaa qoota Korona fairasiteedesa pora kumma'an dehaade በአሁኑ ጊዜ ኮሮና ቫይረስ የተሰኘ ተህዋስ ወይም ጀርም ከቻይና ውሃን ከተማ ተነስቶ በአለም ሁሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጨ ይገኛል:: በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ደካማ የበሽታ መከላከል አቅም ያላቸውን በዕድሜ የገፉና ህጻናትን በመግደል ላይ ይገኛል:: በዚህ ፕሮግራም መምህር ያቬሎ ናታዬ ያታሣ ስለበሽታው ምንነት ስለምልክቶቹ ስለመተላለፊያ መንገዶቹና ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ በአፋ ኾንሶ ያቀርብልናል::
17 Mar 2020
15_የኮንሶ ዞን ወቅታዊ ሁኔታ_Waa Xonsu karandesa koddaa qara caa በአሁኑ ወቅት በኮንሶ ዞን የመንግሥት ሥልጣን ላይ ባሉ ግለሰቦች በዜጎችና በሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራርና አባላት ላይ እየደረሰ ያለን ጥቃት ወከባና እንግልት በተመለከተ ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ ይሆን ዘንድ በመምህር ታታሻ ታካዬ በአፋ ኾንሶ የቀረበ አጭር ቅኝትና ምክረ አሳብ::
1 Mar 2020
0014_ማንን እና እንዴት እንምረጥ? Ayynun ka Attan Mukshampaya Reexanna? በኮንሶ ዞን መጪው የመንግሥት ምርጫን በተመለከተ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ይሆን ዘንድ በመምህር ታታሻ ታካዬ በአፋ ኾንሶ የቀረበ ትንታኔ:: ይህን መልዕክት የመስማት ዕድል ያላችሁ ዳዎንሎድ በማድረግ በማንኛውም መንገድ በማሠራጨት የማህበረሰባችንን የኑሮና የኢኮኖሚ ሁኔታ በማሻሻሉ ሂደት የበኩሎዎን እንዲወጡ በተማረ ድምጽ ሚዲያ ስም አደራ እንላለን::
መፈክራችን! "የተማረ ድምጽ ለማህበረሰብ ለውጥ!"/"Learned Voice for Societal Change!"
21 Jun 2019
0013_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት ክፍል 3 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን የመወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች ሁለተኛውና የውይይት ቀጣይ ክፍል የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍል "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት" በሚል ንዑስ ርዕስ የቀረበውን ውይይት የመጨረሻ ክፍል ወደ እናንተ እናደርሳለን::
21 Jun 2019
0012_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት ክፍል 2 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን የመወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች ሁለተኛውና የውይይት ቀጣይ ክፍል የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በቀጣይ ሌላ ክፍል "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በዚህም መሠረት ትምህርትና አይ ሲ ቲ ሁለተኛው ክፍል እነሆ::
21 Jun 2019
0011_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት ክፍል 1 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን የመወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች ሁለተኛውና የውይይት ርዕሱ የመግቢያ አሳብ የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በሌሎች ቀጣይ ሁለት የፕሮግራሙ ክፍሎች "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በዚህም መሠረት ይህ ክፍል የውይይቱ መግቢያ አሳብ የሚቀርብበት ነው::
9 Jun 2019
0010_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ልማት ክፍል 3 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን መወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ዋና ርዕስ ላይ የተደረጉ ውይይቶች የመጀመሪያው አሳብ የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በበቀደሙት ሁለት የፕሮግራሙ ክፍሎች "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ልማት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በዚህም መሠረት ይህ ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል ነው::
30 May 2019
009_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ልማት ክፍል 2 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን መወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ዋና ርዕስ ላይ የተደረጉ ውይይቶች የመጀመሪያው አሳብ የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በቀደመው የመጀመሪያው የፕሮግራሙ ክፍል "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ልማት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በዚህም መሠረት ይህ ሁለተኛው ክፍል ነው::
30 May 2019
008_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT)ና ልማት ክፍል 1 ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን መወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች የመጀመሪያውና የመግቢያ አሳብ የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በሌሎች ቀጣይ ሁለት የፕሮግራሙ ክፍሎች "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ልማት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን::
12 May 2019
007_የሚዲያ ተደራሽነት ክፍል 2: Media Accessibility Part 2 ይህ ውይይት "የኮንሶ ምሁንራን የሚጠቀሟቸው ሚዲያዎች ተደራሽነታቸው ምን ይመስላል?" በሚል ርዕስ የተደረገ ውይይት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል ነው::
በዚህ በሁለተኛው ክፍል "የኮንሶ ምሁራንን ለመድረስ ጥቅም ላይ የዋሉ ሚዲያዎችን እንዴት የበለጠ ተደራሽ ማድረግ ይቻላል ምሁራንን ለመቀስቀስ ሌሎች አማራጮችስ አሉ ወይ?" በሚሉ ሁለት አሳቦች ዙሪያ የተደረገውን ውይይት የምናቀርብ ይሆናል::
12 May 2019
006_የሚዲያ ተደራሽነት ክፍል 1: Media Accessibility Part 1 ይህ ውይይት "የኮንሶ ምሁንራን የሚጠቀሟቸው ሚዲያዎች ተደራሽነታቸው ምን ይመስላል?" በሚል ርዕስ የተደረገ ውይይት የመጀመሪያ ክፍል ነው::
በዚህ በመጀመሪያው ክፍል "የኮንሶ ምሁራንን ለመድረስና የዚህ ራዕይ አካል ለማድረግ እስከ አሁን ጥቅም ላይ የዋሉ ሚዲያዎች ምን ያህል ተደራሽ ሆነዋል?" በሚለው አሳብ ዙሪያ የተደረገውን ውይይት የምናቀርብ ይሆናል::
23 Apr 2019
0005_የመምህር ካሳሁን አስተያየት በውይይት 1 ወቅት በመምህር ካሳሁን የቀረበ አስተያየት
15 Apr 2019
0004_የታደለ ኦርቡላ አስተያየት Tadele Orbula's Comments ይህ የድምጽ መልዕክት ስለኮንሶ ምሁራን መድረክ አስፈላጊነት ውይይት በተደረገበት ወቅት በታደለ ኦርቡላ የቀረበ አስተያየት የሚደመጥበት ነው::
15 Apr 2019
0003_የአለሙ አ. አያኖ (ዶ/ር) አስተያየት Alex A. Ayano's Comments ይህ የድምጽ መልዕክት ስለኮንሶ ምሁራን መድረክ አስፈላጊነት ውይይት በተደረገበት ወቅት በአለሙ አ. አያኖ (ዶ/ር) የቀረበ አስተያየት የሚደመጥበት ነው::
15 Apr 2019
0002_የፕሮግራም መግቢያ Program Intro ይህ አጭር የድምጽ ፋይል የኮንሶ ምሁራን መድረክ/Konso Scholars Forum ለማቋቋም መጀመሪያ አካባቢ የተደረጉ ውይይቶችን ለማቅረብ የተዘጋጀ መግቢያ ነው::
15 Apr 2019
0001_ዋና መግቢያ: ጤና ይስጥልኝ! Grand Introduction: Greetings ይህ አጭር የድምጽ መልዕክት "የተማረ ድምጽ/Learned Voice Media" የመግቢያና የሰላምታ መልዕክት ነው::
Host of የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media!? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .