25 Episodes
2 Ratings
2022 First episode About አዲስ ጣዕም | PODCAST አዲስ ጣዕም | PODCAST
Publisher ADPlus Amharic
Category religion & spirituality
Language af
Explicit No
First episode 8 Oct 2022
Latest episode 31 Dec 2023 Latest episodes 25 episodes in the feed.
31 Dec 2023
ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14 አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts 🎙️
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast 🎙️
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud 🎙️
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic
24 Dec 2023
ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 (https://www.youtube.com/watch?v=eDLREO73604&t=120s) ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን።
ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... (https://www.youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A)
Apple Podcasts 🎙️
https://podcasts.apple.com/gb/podcast... (https://www.youtube.com/redirect?event=video_description&redir_token=QUFFLUhqa2hjajNkTEQzM3EySDBlTHhrNG5JUHVjSm0zZ3xBQ3Jtc0tudnpuOWNPN091UmtXZ3hJVjVVMjhaTkRubU5GT2lfQk1SSms4WmNWS3FPN1pMSHd5WWpaTElXZlVGaHRyM3JaYy00cFdnY1NvWW9QdS1seUltd0lPWGZ5aDFYUkFJSTQwRXpYSk4tSjZ6RlJDenV3cw&q=https%3A%2F%2Fpodcasts.apple.com%2Fgb%2Fpodcast%2F%25E1%258A%25A0&v=eDLREO73604)
Google Podcast 🎙️
https://podcasts.google.com/feed/aHR0... (https://www.youtube.com/redirect?event=video_description&redir_token=QUFFLUhqbi1OcEp4eXhpOGtJanRmazFtUVFPYWFOaklTd3xBQ3Jtc0ttdkZVU196NWpLWmNoNlJjb3VPYXc2UmZwUml0clVaT3dEOXgxRFZSNFM0OFBOaWltNG9lS0tWbXlQMzVLTElBZEVQQnJfS3RzTXczaEdsRXBMMVYzU2pmVkdUbUNjeEV1NmVGSFlkQTJIbk1kNXRxaw&q=https%3A%2F%2Fpodcasts.google.com%2Ffeed%2FaHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw&v=eDLREO73604)
SoundCloud 🎙️
https://on.soundcloud.com/4y8g1 (https://www.youtube.com/redirect?event=video_description&redir_token=QUFFLUhqbHk5RGRoVjI0emw1TzgtU2M2NTBhTm5EakFsZ3xBQ3Jtc0tuQzZZbGZmb2R2NDVoMFl1WTQxNl9GZnU2WURHZmxpU3lEYU5XSVB4cGR3eG5jZVhYZ05zcjJVYW5JSzhpUUlSNnE5bUlycDVBRW9ZSmxHMm9rRHdmc0N5QjZqUlZZZ1BWQlhYUEIzdDdRLVFuVUdyQQ&q=https%3A%2F%2Fon.soundcloud.com%2F4y8g1&v=eDLREO73604)
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic (https://www.youtube.com/redirect?event=video_description&redir_token=QUFFLUhqbVRENW0tbVlkLXZoSXlDRVQ5c0QxdElrbm9fZ3xBQ3Jtc0ttbDA3dGo0OFF5ODhLU2JlMlFXbTBnWmw0VGdvNk8tbGNTR1JkZ1VRa0xldURMelktV1ZnT1VqZ2ZNdjN6bDVMWTFOU1h6X0MzRHJ1czJmbDZCYnFub0pJWDRwS1lCcndtQzZYMXhJVmE4MDZzdWdnaw&q=https%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Fadplusamharic&v=eDLREO73604)
19 Dec 2023
ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12 አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts 🎙️
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast 🎙️
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud 🎙️
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic
Reach and audience Public platform figures. Ratings count people who left a rating, not total listeners.
Apple Podcasts (US) 5.0 / 5 2 ratings Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim አዲስ ጣዕም | PODCAST Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 25 Aug 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 15 May 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: Date unavailable. Host of አዲስ ጣዕም | PODCAST? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans