79 Episodes
Daily Cadence
2025 First episode About Drum of Changes From the heart of ancient kingdoms to the pulse of modern cities, a new rhythm echoes across the continent. Africa is rising — a formidable force shaping the world’s future. For generations, Africa has been the most spoken about, yet the least heard. But today, the call is unmistakable: Africa demands its rightful place at the table of global power.
Welcome to 'Drum of Changes' — a program dedicated to the stories that matter to Africa. Here, we explore culture, history, art, politics, the economy, and more, all through the lens of Africa itself. 'Drum of Changes' brings you the voices of transformation resonating across the continent.
Publisher Zelalem Demissie
Category government · news · society & culture
Language en
Explicit No
First episode 12 Nov 2025
Latest episode 21 Oct 2026 Latest episodes 79 episodes in the feed.
21 Oct 2026
የአፍሪካ ሴታዊንት በአፍሪካ በሥነ ጽሑፍ ውስጥ፦ በባህላዊ ሥር እና በፖለቲካዊ ትግል መካከል የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ‘ሴታዊነት’ን (ፌሚኒዝምን) ከአፍሪካ ታሪክ፣ ከአፍሪካ ተጨባጭ ባህልና ከማኅበረሰባዊ ሕይወት መንጭቶ የወጣ ትግል አድርጎ ያቀርበዋል።
“የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍና የራሱ መልክና ቅርፅ ያለው የአፍሪካውያን ሴታዊነት (ፌሚኒዝም) ከጥንት ጀምሮ በባህላችን ውስጥ የነበረ እንጂ ከውጭ የመጣብን አይደለም፤ ምክንያቱም ሥነ ጽሑፍ ነጸብራቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን አመለካከትና ባህል የመቅረፅና የማደስ አቅም ያለው ጠንካራ መሣሪያ ነው” ሲሉ በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ ፌሚኒዝምን ከውጭ እንደመጣ ሐሳብ ሳይሆን በታሪክና በባህል የተቀረጸ ሕይወት አድርጎ እንዴት እንደሚያቀርበው እንቃኛለን። በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሥነ ጽሑፍ መምህር እንዲሁም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ሂውማኒቲስ ኮሌጅ ዲን አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) እንግዳችን አድርገናቸዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
21 Oct 2026
አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ፦ የአፍሪካ ሕብረት በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ አፍሪካ የበለጸገ የተፈጥሮ ሀብትና የላቀ የሰው ኃይል አላት፤ በመሆኑም እውነተኛ ስትራቴጂካዊ ነፃነትና ዓለም አቀፍ ተፅዕኖን ለማረጋገጥ ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወጥቶ እሴት የመጨመርና የተዋሃደ አህጉራዊ ትብብር ማጠናከርን ይጠይቃል።"የተፈጥሮ ሀብቱም ሆነ የተማረ የሰው ኃይል አለን። ስለዚህ ስምምነቶቻችን ጥሬ ዕቃዎችን እዚሁ ማቀናበርና እሴት ጨምሮ መላክ ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው። ይህም የሥራ ዕድል ይፈጥራል፤ ተጨማሪ ገቢንም ያስገኛል" ሲሉ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የታቦ እምቤኪ ኢንስቲትዩት የድህረ-ዶክትሬት ተመራማሪ ቺዶካሼ ንዬሬ (ዶ/ር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የ ድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ሕብረትን በንግድ፣ ደህንነት፣ አየር ንብረትና ፋይናንስ ዙሪያ ያለውን ሚና እንፈትሻለን። ሕብረቱ አፍሪካዊ መፍትሔዎችን ወደ ተግባር በላጠበትና አፈጻጸሙ ወደኋላ በቀረበባቸው ጉዳዮች ላይ በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የታቦ እምቤኪ ኢንስቲትዩት የድህረ-ዶክትሬት ተመራማሪ ቺዶካሼ ንዬሬ (ዶ/ር) ጋር እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
21 Oct 2026
የደቡብ ዓለም ትብብር ለዓለም ሥርዓት መለወጥ በ15 የአፍሪካ ሀገራት በተደረገ ጥናት፣ ከዜናዎች አንድ ሶስተኛው ከውጭ ምንጮች የተገኙ ሲሆን፣ አራተኛውን ድርሻ ዋና ዋናዎቹ የምዕራባውያን የዜና ኤጀንሲዎች ይዘዋል። ከእነዚህ ዘገባዎች 81 በመቶ ያህሉ በችግሮች ላይ፣ 13 በመቶው ደግሞ በግጭትና በአመፅ ላይ ያተኮሩ ናቸው።
“ነባሩ የዓለም ሥርዓት ግሎባል ሳውዝ [የደቡቡ ዓለም] ጥሬ ዕቃ አቅርቦ የምዕራባውያኑን ጎተራ ከመሙላት ባለፈ፣ እሴት ጨምሮ እንዳያመርት መዋቅራዊ ጫና ያደርግበታል። መገናኛ ብዙሀን ደግሞ ይህንኑ ኢፍትሃዊ ትርክት ማስፈጸሚያ መሣሪያ ሆኖው ያገለግላሉ። በመሆኑም ይህንን አካሄድ አፍሪካ የራሷን የመገናኛ ብዙሃን አቅም መገንባት ወሳኝ የትግል ግንባሯ ይሆናል” ሲሉ ሐብታሙ ግርማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim Drum of Changes Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 24 Oct 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 20 Oct 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: 2 Oct 2026 . Host of Drum of Changes? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans