13 Episodes
2024 First episode About Hintset Podcast ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል።
Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
Publisher Hintset
Category religion & spirituality
Language en
Explicit No
First episode 28 Aug 2024
Latest episode 10 Sept 2024 Latest episodes 13 episodes in the feed.
10 Sept 2024
ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር ዐዲስ ዓመትን እየተቀበልን ባለንበት በዚህ ጊዜ፣ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርእስ ዘላለም አበበ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
9 Sept 2024
ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር ናሁሠናይ አፈወርቅ፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት "ከመግቦት ወደ መግቦት" በሚል ርእስ ያካፈለውን መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
8 Sept 2024
እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር በሳምንታዊው "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት መጋቢ ደግይሁን ወልደ መስቀል "እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ" በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
7 Sept 2024
እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር መጋቢ ነቢዩ እንዳለ፣ በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ “እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው?” በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
6 Sept 2024
ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር ተወልደ መኰንን፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለትን መነሻ በማድረግ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
5 Sept 2024
ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር በዛሬው የ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
4 Sept 2024
የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የመጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል መልእክት፣ የአማኞች ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ሊሆን እንደሚገባ ይጠቁመናል።
—
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
3 Sept 2024
ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ሄኖክ ሣህሉ "ኢየሱስን መከተል" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
2 Sept 2024
ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
1 Sept 2024
ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
31 Aug 2024
ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።
29 Aug 2024
ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።
28 Aug 2024
የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim Hintset Podcast Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 27 Oct 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 20 Oct 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: Date unavailable. Host of Hintset Podcast? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans