13 Episodes
1 Ratings
2021 First episode About Martha's Point A podcast where books are narrated and poetry is read. Mostly Amharic but some in English and perhaps a few in French.
የእኔ ነጥብ ንባብዎን ማገዝ ነው፤ ለእርስዎ የግንዛቤ መስመር አማራጭ ማዋጣት ያሰደስተኛል።
Publisher Martha H. Kidane
Category arts
Language en
Explicit No
First episode 3 Sept 2021
Latest episode 20 Dec 2023 Latest episodes 13 episodes in the feed.
20 Dec 2023
51-55 ይህ መጽሐፉ ላይ በተቀመጡበት ከ፶፩-፶፶ ያሉት ናቸው።
29 Jun 2022
41-50 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፵፩ እስከ ፶ የቀረቡበት ክፍል ነው።
Note: እዚህ ላይ "mentem non formam plus pollere" የሚለውን የአልሲያቶ ማህተም በአግባቡ ያላነበብሁት ሆኖ ይሰማኛል።
26 Jun 2022
36-40 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፮ እስከ ፵ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
26 Jun 2022
31-35 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፩ እስከ ፴፭ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
26 Jun 2022
21-30 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፳፩ እስከ ፴ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው። ስለ አንዳንድ የቃላት ድግግሞሾች ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
8 Jun 2022
ምን ጠላሁ...ነገር በሰለሞን ወሌ (1987) ቃና-ጥበብ ከተሰኘው እና በ1987 በሰለሞን ወሌ ከተጻፈው የግጥም መድብል ላይ ገጽ 85. ላይ የሰፈረ ግጥም ነው።
4 Jun 2022
11-20 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፲፩ እስከ ፳ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
16 Feb 2022
1-10 ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፩ እስከ ፲ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
2 Feb 2022
እንዴት ነው የምናነበው፧ የቁጥሮቹ ቅደም ተከተል በመጽሐፉ ላይ እንደሰፈሩበት ነው።
9 Sept 2021
የተርጓሚው ማስታወሻ መጽሐፉ ላይ ከገጽ ፰-፲ ያለው የተርጓሚው የኤፍሬም ጀማል አብዱ ማስታወሻ ስለ መጽሐፉ
3 Sept 2021
Martha's Point (Trailer) 3 Sept 2021
መግቢያ የግሬሻን ብልጣሶር የብልህነት መንገድ፤ ጀግናው የሚል ርእስ ያለውን እና በኤፍሬም ጀማል አብዱ ተተርጉሞ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትዖቱ የተሠራለትን የ2013 አንደኛ እትም ክፍሎች መጽሐፉ ላይ እንደሠፈሩበት ቅደም ተከተል አጋራለሁ። ይህ የሽፋን ልባሱ፣ የመጀመሪያ አካፋይ ገጽ ላይ የሠፈረው አጭር ግጥም ከእነ መግቢያው የቀረበበት ነው። ቀጣዮቹ በቁጥር የተቀመጡ በመሆናቸው ርእሶቹም ያንን መልክ ይዘው ይቀጥላሉ።
3 Sept 2021
ይህ ጅማሮ ለምን? (Why start this podcast?) This is the point why I have this podcast to begin with. This can be taken us an introduction to the whole podcast.
Reach and audience Public platform figures. Ratings count people who left a rating, not total listeners.
Spotify 5.0 / 5 1 ratings Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim Martha's Point Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 27 Aug 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 23 Oct 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: 17 Oct 2026 . Host of Martha's Point? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans