122 Episodes
Monthly Cadence
2025 First episode About Sovereignty Sources ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣
Publisher ዐቢይ ሀብታሙ
Category society & culture
Language en
Explicit No
First episode 6 Jun 2025
Latest episode 12 Aug 2026 Latest episodes 122 episodes in the feed.
12 Aug 2026
የምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ሰላማዊው የስፖርት መድረክን ለምን ይጋፋል? ''ስፖርት የብሔራዊ ክብር አንዱ ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል — የአትሌቶች ሰብዓዊ መብት ነው እየተጣሰ ያለው። እገዳ የጣሉ አካላት የኦሎምፒዝምን መሠረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችን እየጣሱ ነው የሚገኙት ሲል'' የስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
በዛሬው መርሃ ግብራችን በዋነኛነት የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሩሲያ እና ብላሩስ አትሌቶች ዙሪያ ያሳለፈውን እገዳ ማራዘመን መሰረት በማድረግ በአለም አቀፍ ስፖርት ውስጥ እኩልነት አልባና ኢ- ፍትሃዊ አያያዝ፣ አድሏዊነት እንዲሁም የድርብ መለኪያ ጉዳይን በሚመለከት ከ ስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ጋር እንወያያለን።
ለውይይታችን መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ከሰሞኑ በአሜሪካ ኦሪጎን በተከናወነው ከ20 በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የአፍሪካ ሀገራት በርካታ ሜዳሊያዎችን በማስዝገብ የበላይነትን ስለመቆናጠጣቸው እንቃኛለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
8 Aug 2026
በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ከሽምደዳ ባሻገር ተግባራዊ ክንዋኔዎችን ታሳቢ የማድረግ አንድምታዎች ''ለእውቀት መማርና ለፈተና መማር የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለፈተና የሚማር ሰው ያነባል፣ ለአጭር ጊዜ ያስታውሳል ከዚያ ይረሳል። ለእውቀት የምትማር ከሆነ አንደኛ የተማርከውን ነገር አትረሳውም፣ ዋናው ግብህም የተሻለ ውጤት ማሰመዝገብ ሳይሆን ወጥተህ ከምትሰራው ነገር ጋር እያቆራኘህ ለመተግበር ነው —በትምህርት ስርዓቱ እንደ ሩሲያ ካሉ ሀገራት ተሞክሮ መውሰድ መልካም ነገር ነው - ሲሉ በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።''
በዛሬው ፕሮግራማችን በዋነኛነት በተግባር መማርን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ የጎለበተ ተግባራዊ የትምህርት ሥርዓት ስለመገንባት በመቱ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓት መምህርና ተመራማሪው ቴዎድሮስ አስማረ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
3 Aug 2026
ከግብርና እስከ ህዋ፦ የአፍሪካና ሩሲያ ቁርኝት ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ ''ከሩሲያ ጋር ዳግም የተጠናከረው ግንኙነት በንግድ፣ በትምህርት፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ልማት መስኮች ያሉትን ትብብሮች የሚያሰፉፉ ጠቃሚ ዕድሎችን ይፈጥራሉ። ከእነዚህ በጣም ጉልህ ከሆኑት መካከል አንዱ በትምህርትና በክህሎት ልማት ዘርፍ ያለው እድል ነው — ሩሲያ በምህንድስና፣ በመረጃ ቴክኖሎጂ፣ በኒዩክሌር ሳይንስ እና በህዋ ምርምር ዘርፎች የላቀ የረጅም ዘመን ተሞክሮና ዝና አላት '' ሲል ጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሁለት ዐበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ መርሃ ግብር በክፍል አንድ በአፍሪካ እየተለወጠ ስለመጣው ጂዮፖለቲካ በአህጉሪቱ እያደገ ከመጣው የሩሲያ ተፅዕኖ ጋር በማስተሳሰር ከ ጆን አግሪ፣ የጋና - ሩሲያ የንግድና ግንኙነቶች ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት በምሥራቅ አፍሪካ የቀጠናዊ ትሰስር የወደፊት ተስፋና የጋራ መገበያያ ገንዘብን በሚመለከት በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ሽግግር ተልዕኮ አማካሪ አሊ ሙርሳይ ሀሰን ዕይታውን አጋርቶናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim Sovereignty Sources Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 1 Nov 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 18 Oct 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: 9 Oct 2026 . Host of Sovereignty Sources? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans