שירותי משרד עליה וקליטה לעולים חדשים (הכשרה מקצוע) ,ראיון עם ברוך שמעון, אחרי באגף שירות עבודה במשרד עליה בקליטה.
የአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት ለ‎አዲስ ገቢወች የሚሰጠውን አገልግሎት በተመለከተ ፤ ስለ ስራና ስልጠና በአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት የስራ ክፍል አላፊ ከሆኑት ከአቶ ባሩህ ሽሞን ጋር ያደረግነው ውይይት።
See omnystudio.com/listener (https://omnystudio.com/listener) for privacy information.
5 Jul 2021
החזר משכנתא
በኮሮና ምክንያት የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተነሳ በኋላ ከባንኮች የተወሰደ ብድር አመላለስ በተመለከተ የብድር አገልግሎት አማካሪ ከሆነቸ ከናባ ተሰማ ጋር ያደረግነው ውይይት።
לאחר חיסור של מצב חירום קורונה, ראיון עם נאוה טסמה, יועצת משכנתא. החזר משכנתא
See omnystudio.com/listener (https://omnystudio.com/listener) for privacy information.
28 Jun 2021
አብታላ /אבטלה
‎በኮሮና በሽታ ምክንያት በስራው ዘርፍ ተጥሎ የነበረው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሲሰጥ የነበረው ‎‎አብታላ ሰኔ 30 ቀን 2021 ዓ/ም ተነስቶ ሃምሌ 1 ቀን መደበኛው የስራ እንቅስቃሴ ይጀምራል ። ‎‎በጉዳዩ ከሳራ ልጅይሻል ጋር ያደግነው ውይይት ይህን ይመስላል።‎
חוזרים לשגרה רגילה מחודש יולי 1/2021, אבטלה ותנאים שביטוח לאומי הענק ‏לעובדים עקב קורונה יפסקו ב30/6/2021‏
See omnystudio.com/listener (https://omnystudio.com/listener) for privacy information.
8 Mar 2021
תאונת עבודה
ראיון שקיימנו עם שרה ברוך, מומחית ‏בביטוח לאומי על תהליך של תביעה לאחר תאונת עבודה בקרב עצמאים ועובדים זרים.
ራሳቸውን ችለው በግል የሚሰሩና የውጭ አገር ዜጎች‎ ስራ ላይ አደጋ ሲደርስባቸው ለቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡትን የክስ ሂደት በተመለከተ በቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት ሰራተኛ ከሆነችው ከወ/ሮ ሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት። ‎
See omnystudio.com/listener (https://omnystudio.com/listener) for privacy information.
Contact תעסוקה occupation Podcast
Guest appearances
Books guests
Based on episode analysis; this does not confirm that the show is currently accepting guests.
Host of תעסוקה occupation Podcast?
Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice.
Explore this show Podcast research with Pod Engine