3 Episodes
3 Ratings
2020 First episode About የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē ሠላም ለዚ ቤት 👋
ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው!
አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነን
ስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናት
የራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞ
በመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው።
በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን።
የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳
ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
Publisher Mahi ena Merry
Category education
Language am
Explicit No
First episode 16 May 2020
Latest episode 13 Jun 2020 Latest episodes 3 episodes in the feed.
13 Jun 2020
ገደብ ማበጀት: Setting boundaries. በከፊል 2 ፕሮግርማችን ገደብን/ boundary ስለማበጀት አስፈላጊነት እንነጋገራለን። መልካም ቆይታ 🙏🏾
24 May 2020
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē: ክፍል አንድ ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?
16 May 2020
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē (Trailer) ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፉን አይጠግብም ስለሚለን ቃሉ። ታዲያ ትክክለኛውን ራዕይን እንዴት ነው የምናዳብረው?
ከእርሱ ጋር የዘላለም ሕይወት በተጨማሪ ፣ እግዚአብሔር ሁኔታን ብቻ ሳይሆን እውነታን ማስተዋል እንድንችል በዚህ ምድር ላይ ነገሮችን የምንመለከትበትን አዲስ መነፅር ሰጥቶናል፡፡
Reach and audience Public platform figures. Ratings count people who left a rating, not total listeners.
Apple Podcasts (US) 4.7 / 5 3 ratings Research this show Explore Pod Engine's podcast research tools and transcript access.
See plans Is this your podcast? Claim your show to manage its details on Pod Engine.
Claim የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē Where this data comes from Each source has its own observation date. These dates do not mean all data was checked at once.
RSS feed Last successful check: 22 Aug 2026 .
Apple Podcasts ratings (US) Snapshot recorded: 15 May 2026 .
Spotify ratings Snapshot recorded: Date unavailable. Host of የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē? Claim your podcast to manage its listing and keep your show details accurate.
Claim this podcast Pod Engine is an independent podcast discovery and analytics service and is not affiliated with or endorsed by this podcast. Artwork and show content belong to their owners. Full legal notice .
Explore this showPodcast research with Pod Engine
See plans